am_tn/ecc/09/04.md

782 B

ሕያዋን ---- ሙታን

ይህ በሕይወት ያሉትንና የሞቱትን ይገልጻል። ተርጓሚ “ በሕይወት ያሉ -- የሞቱት”

ያልሞተ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላል

ውሻ አነስተኛ እንስሳ ተደርጎ ቢገለጽም አንበሳ ደግሞ የተከበረ እንስሳ ተደርጎ ተገልጸአል። ይህ የተከበረ ሆነ ከሞተው አነስተኛ ሆኖ በሕይወት ስላለው ይናገራል። ተርጓሚእንደ አንበሳ የተከበረ ሆኖ ከመሞት እንደ ውሻ አነስተኛ ሆኖ መኖር ይሻላል።

መታሰቢያቸው ተረስቷልና

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች ይረሱአቸዋል”