am_tn/ecc/09/03.md

1.1 KiB

በተደረገው ሁሉ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል። ተርጓሚ “የሆነው ነገር ሁሉ”

ከጸሃይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉትን ይገልጻል የመክብብ 1:3 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ“በምድር ላይ”

አንድ ድርሻ

ሞት

የሰው ልጆች ልብ ክፋትን ትሞላለች በሕይወታቸውም ሳሉ እብደት በልባቸው ነው።

እዚህ ጋር ልብ የሚለው ቃል ሃሳብንና ስሜትን ይገልጻል። ተርጓሚ “የሰው ልጅ በክፋት የተሞላ ነው። ሃሳባቸውም የእብደት ነው።”

እብደት

“ስህተት” ወይንም “ከንቱነት”

ወደ ሙታን ይወርዳሉ

“”ሙታን የሚለው ቃል የሞቱ ሰዎችን ይገልጻል። እዚህ ጋር ሙታን ሰዎች ከሞቱ በኋላ የሚሄዱበትን ቦታ ይገልጻል። ተርጓሚ “ሙታን ወዳሉበት ቦታ ይሄዳሉ” ወይንም “ይሞቱና ወደ መቃብር ይሄዳሉ”