am_tn/ecc/09/02.md

1.6 KiB

የፃድቁና የበደለኛው

ይህ ሁሉንም ይገልፃል፡፡ ሁለቱ ፃድቁንም በደለኛውንም አፅንኦት ይሰጣል፡፡

በደለኛ መልካሙና የክፉው የንፁሀኑ

እነዚህ ሁሉ ቃላት ሰዎች ሁሉ ይገልፃሉ፡፡ ተርጓሚ “በደለኞች፣መልካም ሰዎች፣ክፉ ሰዎችና ንፁሃን ሰዎች”

ንፁሃን ሰዎች

ይህ ሁሉንም ሰው ሲገልፅ ለሁለቱ ተቃራኒ፣ንፁህና ርኩስ ሰው አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡(ዘይቤአዊ ተመልከት)

ንፁህ

በአካሉ ንፁህ የሆነ ያክል ለ እግዚአብሄር ዓላማ ተቀባይነት ያለው ሰው ነው

ርኩስ

በአካሉ ርኩስ (ንፁህ ያልሆነ) ያክል ለእግዚአብሄር ዓላማ ተቀባይነት የሌለው ሰው (ዘይቤአዊ ተመልከት)

መስዋዕትን የሚሰዋውና የማይሰዋው

ይህ ሰውን ይወክላል፡፡ሁለቱ ተቃራኒ፣መስዋዕትን ለሚሰውና ለማይሰው ሰው አጽንኦት ለመስጠት፡፡

እንደ መልካም ሰው እንዲሁ ሀጢአተኛው ሰው

ይህ ሁሉንም ሰው ይገልጻል። ለመልካሙም ለሃጢአተኛውም ለሁለቱም አጽንዕት ይሰጣል።

ሃጢአተኛው እንደ መሃለኛው ሰው እንዲሁ መሃላን የሚፈራ ነው።

ይህ ሁሉንም ሰው ይገልጻል። መሃላን የሚምል መሃላ የሚፈራውን ሁለቱንም አጽንኦት ይሰጣል።