am_tn/ecc/09/01.md

792 B

ይህን ሁሉ መረምር ዘንድ በልቤ አኖርሁ

“ስለዚሁ ሁሉ በጣም በጥልቀት መረመርኩ”

በእግዚአብሄር እጅ እንዲሆኑ ይህን ሁሉ

እዚህ ጋር “እንዲሆኑ የሚለው ቃል ፃድቃንን ጠቢብን ይገልፃል ድርጊታቸውንም

በእግዚአብሄር እጅ”

እዚህ ጋር “እጅ” እግዚአብሄር ኃይልና ስልጣን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "በእግዚአብሔር ቁጥጥር ሥር"

ፍቅር ወይም ጥል …. ወደ ፊታቸው ነው፡፡

ይህ "ፍቅር" ጥል ሰውን ለመጎብኘት ወደ ቤት እንደሚመጡ አድርጎ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ"ፍቅር ወይም ጥልን መገናኘታቸው ነው