am_tn/ecc/08/14.md

1.3 KiB

ከንቱ ነገር አለ

“ተን ነገር አለ” ፀሃፊው እርባና ቢስና ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ተን የሆኑ ያክል ይናገራል፡፡ የመክብብ 1፡14 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ እንደ ከንቱ እርባና ቢስ የሆነ ነገር አለ ወይም “እርባና ቢስ የሆነ ነገር አለ” (ዘይቤአዊ ትርጉም ተመልከት) በምድር …..የሚደረግ ስራ ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች በምድር ላይ የሚሰሩት ነገር”

ይህም ደግሞ ከንቱ ነው

“ይህም ደግሞ ከንቱ ነው” ፀሐፊው እርባና ቢስና ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ተን የሆነ ያክል ይናገራል፡፡ የመክብብ 1፡14 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ ይህም ደግሞ እንደ ከንቱ እርባና ቢስ ነው፡፡

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉትን ይገልፃል ፡፡ የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “በምድር ላይ” ከፀሐይ በታች….እግዚአብሄር በሰጠው በሕወቱ ዘመን ይህ ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተረጓሚ “እግዚአብሄር እንዲኖር እስከፈቀደለት ድረስ”