am_tn/ecc/08/08.md

1.8 KiB

መንፈስን ለማስቀረት በመንፈስ ላይ ስልጣን ያለው የለም በሞቱም ቀን ስልጣን የለውም

ከመተንፈስ ማንም እራሱን ሊያግድ የሚችል እንደሌለ እንዲሁ የመሞት ጊዜ ሲደርስ ለመኖር የሚችል ማንም የለም

ሥልጣን ያለው…..የለም

ቁጥጥር ያለው የለም

በሞቱም ቀን

ይህ ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “እርሱ ሲሞት” ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "የትኛውም ሰልፍ ማንንም ማሠናበት አይችልም"

ሰልፉም ቀን ስንብቻ የለም

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ"የትኛውም ሰልፍ ማንንም አያሰናብትም" ወይም "ወታደርን የሚያሰናብት ሰልፍ የለም"

ኃጢአትም ሠሪውን አያድነውም

ይህ ኃጢአት ሠራተኛ እንዳለው አለቃ መሆኑን ይናገራል፡፡ ተርጓሚ"ክፉ ሰዎች ክፋትን በመስራት አይድኑም "

ልቤን ሰጠው

እዚህ ጋር ፀሐፊው ለስሜቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ የመክብብ 1፡17 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ"እራሴን ሰጠሁ"

ወደ ተደረገው ሥራ ሁሉ

ይህ በገቢር መልኩ ሊጠቀም ይችላል፡፡ "ሠዎች የሚሰሩት የትኛውም ሥራ"

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉ ነገሮችን ይገልፃል፡፡ የመክብብ 1፡3 ትርጉም ተመልከት፡፡ ተርጓሚ"በምድር ላይ"

ሰው ሰውን ለመጉዳት ገዢ የሚሆንበት ጊዜ አለ፡፡

"አንዳድ ጊዜ ጉዳት ለማድረስ አንዱ ሌላኛው ላይ ገዢ ይሆናል፡፡"