am_tn/ecc/08/02.md

1.1 KiB

“በእግዚአብሄር መሐላ ምክኒያት”

“ትጠብቀው ዘንድ ለእግዚአብሄር ያደረግኸው መሐላ”

ከፊቱ ትወገድ ዘንድ አትቸኩል

አማራጭ ትርጉሞች 1) ከንጉሱ ፊት ትሄድ ዘንድ አትቸኩል 2) ይህ በንጉስ ፊት ትሆን ዘንድ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ “ንጉሱን አትተወው”

የንጉስ ቃል ኃይለኛ ነውና

“ንጉስ ያለው ያ ሕግ ነው”

ማን ይለዋል ?

ይህ የሚቀጥለውን ጥያቄ ማንም አይጠይቀውም ለሚለው አፅንኦት ለመስጠት የግነት ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በዓረፍተ ነገር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ማንም ሊለው አይችልም”

ይህንስ ለምን ታደርጋለህ?

ይህ የግነት ጥያቄ ተግሳፅ ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በአረፍተ ነገር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “አደረክ ያለውን ማድረግ የለብህም”