ፀሐፊው ይህን መሪ ጥያቄ የሚጠይቀው ቀጥሎ ለሚናገረው ነገር መልስ ለመስጠት ነው፡፡
ይህ ማለት የሰው ፊት ጠቢብ መሆኑን ያሳያል፡፡ ተርጓሚ “በፊቱ ላይ ያሳያል” የፊቱንም ድፍረት ይህ ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “ጨካኝ ገፅታው( ፊቱ)”
ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ይለወጣል”