አማራጭ ትርጉሞች 1) “ብዙ ኃጢአተኛ እቅድ ሠሩ (አደረጉ)” 2) “የራሳቸውን ሕይወት ከባድ አደረጉ”
ይህ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በሄዱ ጊዜ ሰብአዊነት ትክክል ወደ አለመሆን ስለመቀየር ያወራል፡፡