am_tn/ecc/07/26.md

1.3 KiB

ልብዋ ወጥመድና መርባብ የሆነ እጆችዋም እግር ብረት የሆኑ ሴት

ፀሃፊው የምታማልል ሴት በእጆቹ እንስሳትን ለማጥመድ እንደያዘ ሰው ነች ይላል፡ ፀሃፊው አማላይ ሴት አጥማጅ የሆኑ ሰዎች ወጥመድ ይዘው እንደሚዞሩ አጥማጅ ስለመሆኑዋ ነው፡፡ “ልብዋ ሐሳቡዋና ስሜቱዋን ይወክላል፡፡” ተርጓሚ “ማንኛዋም ሴት ወንዶችን በማማለል ታጠምዳለች”

ወጥመድና መርበብ

እነዚህ ሁለቱ ቃላት ሰዎች እንስሳትን በሚያጠምዱበት መንገድ እንዴት ሴት ወንዶችን እንደምታጠምድ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡

እጆቹዋ እግር ብረት የሆኑ

እዚህ ጋር “እጆቹዋ” ኃይሏንና ቁጥጥሯን ይገልፃል፡፡ ይህ የሚናገረው አማላይ ስለመሆኗና ሰዎችን የምታስርበት ሰንሰለት በእጆቿ እንዳለነው፡፡ ተርጓሚ “ማንም ከእሷማምለጥ አይችልም”

ኃጢአተኛ ግን ይጠመድባታል

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኃጢአንን ታጠምዳለች”