am_tn/ecc/07/23.md

1.4 KiB

ይህን ሁሉ በጥበብ ፈተንሁ

አዚህ ጋር ይህን የሚለው ቃል ፀሐፊው የፃፈውን ነገሮች ሁሉ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ ስለፃፍኩአቸው ነገሮች ሁሉ ፈትኜ አወቅኩ፡፡

ግን ከእኔ ራቀች

ለመረዳት ከችሎታዬ በላይ ነበረች ወይም “ነገር ግን ለማድረግ አልቻልኩም”

ራቀ እጅግም ጠለቀ

ይህ የሚናገረው በርቀት በጥልቅ ቦታ እንደተቀመጠ ነገር ጥበብን ለመረዳት ከባድ ስለመሆንን ነው፡፡ ተርጓሚ “ለመረዳት ከባድ”

የሚያገኘውስ ማን ነው?

ፀሀፊው ጥበብን መፈለግ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አጽንኦት ለመስጠት የግነት ጥያቄ ይጠቀማል፡፡ ይህ ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ማንም ሊረዳ አይችልም”

በልቤ ዞርሁ

እዚህ ጋር ልብ ሃሳብን ይገልፃል፡፡ ዞርሁ የሚለው ቃል ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ “ሐሳቤን መራሁት” “ቆረጥኩ”

የነገሩን ሁሉ መደምደሚያ

“ለነገሮች ምክኒያት” መደምደሚያ የሚለው ቃል በግስ ሊገለፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ“በህይወት ውስጥ የተለያዩ ነገሮች እንዴት እንደሚደመደም( መደምደም)”