am_tn/ecc/07/21.md

465 B

በሚጫወቱበት ቃል ሁሉ

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰዎች የሚሉትን ሁሉ”

ልብህ ያውቃልና

“አንተ ራስህ ታውቃለህ - ልብህ የሚለው ቃል ያውቃልና” ለሚለው ቃል አጽንኦት ለመስጠት ነው፡፡

“ልብህ”

እዚህ ጋር የሰው ሐሳብ በልብህ ተገልጾአል፡፡ ተርጓሚ “በሃሳብህ”