am_tn/ecc/07/17.md

1.1 KiB

ጊዜ ሳይደርስ እንዳትሞት

ፀሐፊው ሰዎች ያለ ጊዜአቸው እንዲሞቱ የሚያደርጋቸውን ነገር የሚያደርጉበት ምንም ምክኒያት የለም፡፡ ተርጓሚ “መሞት ካለብህ ቀን በፊት አስቀድመህ የምትሞትበት ምንም ምክኒያት የለም”

ይህን ብትይዝ….መልካም ነው

“ይህ የሚናገረው ሰው እንደ ዕቃ ጥበብን ለመያዝና ጠቢብ ለመሆን ስለመታገል ነው፡፡” ተርጓሚ “ለዚህ ጥበብ እራስህን አስገዛ”

ከዚያም ዳግም እጅህን ባታርቅ መልካም ነው፡፡

ይህ የሚናገረው ፅድቅ እቃ እንደሆነ ያክል ሰው ፅድቅን ለመያዝ ስለመታገል ነው፡፡ ተርጓሚ “ፃድቅ መሆንህን ማቆም የለብህም” ወይም “ፃድቅ መሆን መምከርህን መቀጠል አለብህ”

ከሁሉ ይወጣልና

“እግዚአብሄር ከእርሱ ጋር የሚጠብቀውን ሁሉ ያደርጋል”