ፀሓፊው እግዚአብሄር ስራውን ማንም ሊቀይር እንደማይችል አፅንኦት ለመስጠት የግነት ጥያቄን ይጠቀማል፡፡ ይህ በ ዓረፍተ ነገር መልክ ሊፃፍ ይችላል፡፡ተርጓሚ “እርሱ ጠማማ ያደረገውን ማንም ሊያቀና አይችልም፡፡”