am_tn/ecc/07/10.md

561 B

ከዚህ ዘመን ይልቅ ያለፈው ዘመን በምን ተሻለ

ሰውየው ይህን ዘመን ለማማረር ይህን ግነት ጥያቄ ይጠይቃል፡፡ ይህ ጥያቄ በዓረፍተ ነገር መልክ ሊጻፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ከአሁን ዘመን ይልቅ ነገሮች ባለፈው ዘመን ይሻላሉ፡፡”

የዚህን ነገር ጥበብ አትጠይቅም

እዚህ ጋር ፀሀፊው የሰውየውን ጥያቄ ለመመገሰጽ ምጸት ይጠቀማል፡፡ ( ምፀት ተመልከት)