am_tn/ecc/07/08.md

884 B

ታጋሽም ከትዕቢተኛ ይሻለል

ተርጓሚ"ታጋሽ ሰዎች ከትዕቢተኛ ሰዎች ይሻላሉ" ወይም ያታጋሽ አመለካከት ከትዕቢተኛ አመለካከት ይሻላል፡፡"

በነፍስህ ለቁጣ ችኩል አትሁን

እዚህ ጋር“ነፍስ” የሚለው ቃል የሰውን አመለካከት ይገልጻል፡፡ ተርጓሚ “ቶሎ አትቆጣ(አትናደድ)” “መጥፎ ንዴት (ብስጭት) አይኑርህ”

ቁጣ በሰነፍ ብብት ያርፋልና

ይህ ቁጣ በውስጡ እንደሚኖር በቁጣ ስለተሞላ ሰው ይናገራል፡፡ ይህ በሰው ልብ ውስጥ ስላለው ቁጣ ይናገራል፡፡ ምክኒያቱም ልብ የሰው ልጅ ስሜት ምንጭ ተደርጎ ስለሚታሰብ ነው፡፡ ተርጓሚ ሞኝ የሞላው ቁጣ ነው፡፡