ይህ አንድን ሰው ገንዘብ ወይም ሌላ ሰው እንዳያጠቃው በግድ እንዲሠጥ ማድረግ፡፡ ትክክል አይደለም
አማራጭ ትርጉሞች 1) "ጠቢብን ወደ ሞኝ ይለውጣል፡፡ ወይም2)የጠቢብን ምክር የሞኝ ምክር ያደርጋል፡፡
እዚህ ጋር ልብ አእምሮን ይወክላል (ይገልፃል) ተርጓሚ "ሰው በትክክል እንዳያሳብና እንዳይፈርድ ችሎታውን ያጠፋል፡፡"