am_tn/ecc/05/19.md

1014 B

ባለጠግነትና ሀብትን

እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረቱ ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው ገንዘብና ሠው ገንዘብ የሚገዛቸውን ነገሮች ሁሉ ይወክላሉ፡፡

እድል ፈንታውን ይወስድ ዘንድ

"የተሰጠውን ሊቀበል፡፡"

እርሱ የሕይወቱን ዘመን እጅግ አያስብም

እዚህ ጋር "እርሱ" የሚለው ቃል እግዚአብሔር ስጦታ የሰጠውን ሰው ይወክላል፡፡ "አያስብም" የሚለው ቃል ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ "እርሱ አያስታውስም" ወይም "እርሱ አያስብም"

የሕይወቱን ዘመን

ይህ በሕይወቱ ዘመን የተከሰቱትን ነገሮች ይወክላል፡፡ ይህ በግልፅ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "በሕይወቱ ዘመን የተከሰቱትን ነገሮች ሁሉ" (ፈሊጣዊ ተመልከት)

ማሰልጠኑ

"ማጨናነቁ (ሥራ ማብዛቱ)