am_tn/ecc/05/18.md

1.1 KiB

እነሆ

ፀሐፊው በቀጣይ ስለሚናገረው የአንባቢውን ቀልብ ለመሳብ ይህን ቃል ይጠቀማል፡፡ ተርጓሚ "ትኩረት ስጥ" ወይም "አዳምጥ"

እኔ ያየሁት መልካምና የተዋበ

እዚህ ጋር "መልካምና" "የተዋበ" የሚሉት ቃላት በመሰረቱ አንድ ናቸው፡፡ ሁለተኛው የመጀመርያውን ትርጉም ያሰፋዋል፡፡ ተርጓሚ "እኔ ያየሁት ከሁሉ የተሻለ ነገር ነው፡፡"

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉትን ይገልፃል የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ "በምድር ላይ"

ሰው እግዚአብሔር በሰጠው በሕይወቱ ዘመን ሁሉ

ይህ ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ "እግዚአብሔር መኖር እስከፈቀደልን ድረስ"

ሰው …… ይህ እድል ፈንታው ነውና

አማራጭ ትርጉሞች 1) ሰው …. ይህ ብድራቱ ነውና፡፡ 2) ሰው ሊከውናቸው (ሊያደርጋቸው) የተፈቀደለት ነውና፡፡