am_tn/ecc/05/15.md

3.0 KiB

ከእናቱ ሆድ ራቁቱን እንደወጣ እንዲሁ እንደ መጣሁ ይመስላል

ይህ ሰው ሲወለድ ራቁቱን እንደሆነ ያሳያል፡፡ "ራቁቱን የሚለው ቃል ያለልብስ መሆንን ብቻ ሳይሆን ሰዎች ሲወለዱ ምን ነገር (ይዞታ) እንደሌላቸው አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ተርጓሚ "ሰው ሲወለድ ራቁቱንና ምንም ነገር እንደሌለው ይህን ሕይወት እንዲሁ ይተዋል (ይሰናበታል)፡፡ "(ዘይቤአዊ ተመልከት)

ከእናቱ ሆድ ……እንደ ወጣ

"እንደ ተወለደ

ይመለሳል

"ይህ መሞትን ይገልፃል" ተርጓሚ "ይሞታል"

ከጥረቱም በእጁ ሊወስድ የሚችለውን ምንም አያገኝም

እዚህ ጋር የሰው ሀብት (ይዞታው) በጥረት ተወክሏል፡፡ ተርጓሚ "ከሀብት አንድም ነገር ከእርሱ ጋር አይሄድም"

እንደ መጣ እንዲሁ ይሄዳል

ይህ ሰው እንደሚወለድና እንደሚሞት የሚገልፅ ሲሆን ከቀድሞው ቁጥር ጋር ተመሣሣይ ሀሳብን ይገልፃል፡፡ ይህ ወንድንም ሴትንም ይወክላል፡፡ ተርጓሚ ሰዎች ወደ ዚህ ምድር ምንም ይዘው እንዳልመጡ ሁሉ እንዲሁ ሲሞቱና ይህን አለም ሲሰናበቱ ምንም ነገር ይዘው አይሄዱም፡፡"

ድካሙም ለነፍስ ከሆነ ጥቅሙ ምንድን ነው

ፀሐፊው ለነፍስ ከመድከም ምንም ትርፍ እንደማይገኝ አፅንኦት ለመስጠት የግነት ጥያቄን ይጠቀማል፡፡ ይህ ጥያቄ በዐረፍተ-ነገር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "ለነፍስ ከመስራት ማንም ትርፍ የሚያገኝ የለም" (የግነት ጥያቄን ተመልከት)

ድካሙ ለነፋስ ከሆነ

ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉ 1) ይህ ነፋስን ለመቆጣጠር እንደሚሞክር ሰው ዘላቂ ያልሆነ ትርፍ በቀላል ይገልፃል ተርጓሚ "ነፋስን መከተል መሞከር" ወይም "ነፋስን እንደመከተል እርባና ቢስ ድካም (ሥራ) "2) ይህ የሚያመለክተው ሰው ለትርፍ የሚተነፍሰውን አየር ብቻ ይቀበላል፡፡"

ዘመኑን ሁሉ በጨለማ …… ነው፡፡

ይህ በጨለማ ስላለና በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ስለሚያዝን ሰው ይናገራል፡፡ እዚህ ጋር "ጨለማ" ኃዘንና ብስጭትን ይወክላል፡፡ "ተርጓሚ እርሱ ሕይወቱን በኃዘንና በብስጭት ያሳልፋል፡፡ " (ዘይቤአዊ ተመልከት)

ዘመኑን

እዚህ ጋር "ዘመን" የሰውን ሕይወት ይወክላል፡፡ ተርጓሚ "ሕይወቱን"

በብስጭት በደዌና በቁጣ ነው

"ብስጭት" ና "ደዌ" በቅፅል ሊገለፁ ይችላሉ፡፡ ተርጓሚ እጅግ በጣም መንከራተት ትልቅ ህመምና ብስጭት"