am_tn/ecc/05/13.md

785 B

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉትን ይገልፃል፡፡ የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ በምድር ላይ

በባለቤቱ ዘንድ የተቆጠበች ባለጠግነት

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ባለቤቱ ባለጠግነት ቆጠበ (አከማቸ)

በክፉ ነገር

አማራጭ ትርጉሞች 1) በመጥፎ ዕድል 2) በመጥፎ ውል

ልጅንም ቢወልድ በእጁ ምንም የለውም

እዚህ ጋር በእጁ የሚለው ቃል ባለቤትነት ይወክላል (ያሳያል) ፡፡ ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "ለልጅ ምንም ይዞታ አልተወም (አላስቀመጠም) "