am_tn/ecc/05/08.md

813 B

ድሆች ሲገፉ …….ሲነጠቁ

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "ሰዎች ድሆችን ሲገፉና ሲነጥቁ"

ድሆች

ይህ ችግረኛ ሠዎችን ይወክላል ተርጓሚ "ድሆች የሆኑ" ወይም "ችግረኛ"

ፍርድና ፅድቅ

ሁለቱ ቃላት በመሠረቱ ተመሣሣይ ሲሆኑ ሠዎች ስለባቸው ሁኔታ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ "ፍትሐዊ ፍርድ"

በዚህ ነገር አትደነቅ

ሰዎች ስላሉ አትደነቅ (አትገረም)"

ሌሎች ክፉ ይላሉና

በሰዎች ላይ ሥልጣን ያላቸው ሌሎች ሰዎች አሉ፡፡ ተርጓሚ "ምድሩ የሚያመርተው መብል … ከምድሩ ምርት (እህል)" (ረቂቅ ሥራ ተመልከት)