ይህ የሚያመለክተው እግዚአብሔር ጋር ያደረግነውን ቃል አለመፈፀም ሞኝነት መሆኑን ነው ተርጓሚ እግዚአብሔር በሰነፎች ደስ ስለማይሰኝ የገባኸውን ቃል ከማድረግ አትስነፍ