am_tn/ecc/05/02.md

863 B

አትፍጠን…..ልብህ አይቸኩል

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ሲሆኑ እግዚአብሄርን ስለሆነ ጉዳይ ከማናገርህ በፊት ማሰብ እንዳለብህ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ( ከመናገርህ በፊት ማሰብ እንዳለብህ አፅንኦት ለመስጠት)

አፍህ……ይናገር ዘንድ

እዚህ ጋር በአፍህ የሚለው ቃል ስለሚናገር ሰው አፅንኦት እና ገለፃ ለመስጠት ነው ፡፡ ተርጓሚ “ለመናገር”

ልብህ አይቸኩል

እዚህ ጋር ግለሰብ በስሜቱና ምኞቱ አፅንኦት ለመስጠት “በልቡ” ተወክሏል፡፡ ተርጓሚ “አታድርግ” ወይም “ተው”

ቃልህ ጥቂት ትሁን

“ብዙ አትናገር( አትበል)”