am_tn/ecc/04/13.md

584 B

ጠቢብ ብላቴና

“ጢብ ወጣት”

ከእንግዲህ ወዲህ ከማያውቅ

እዚህ ጋር ማወቅ ፈቃኝነትን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “ከእንግዲህ ወዲያ ፈቃደኛ ያልሆነ”

ተግሳፅን

“በተግሳጽ ስር ከሆነ በኋላ”

በመንግስቱ አገር ዳግም ችግረኛ ሆኖ ቢወለድ

ይህ ማለት ችግረኛ ወላጆች ነበሩት ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ አንድ ቀን ከሚመራው ችግረኛ ወላጆቹ ከሚኖሩበት ምድር ተወለደ፡፡