am_tn/ecc/04/12.md

985 B

አንዱም አንዱን ቢያሸንፍ

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “አንድ ሰው ብቻውን የሆነውን ሰው ሊያሸንፍ ይችላል፡፡”

ሁለቱ( ሁለቱ ግን)

“ግን ሁለት ሰዎች”

ይቆማሉ

“እራሳቸው ከጥቃት ይከላከላሉ”

በሦስት የተገመደ ገመድ

ይህ ልክ በሦስት ድርብ እንደተገመደ ገመድ ሦስት ሰዎች በአንድነት ሲሆኑ ጠንካራ እንደሆኑ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ “ልክ በሦስት ድርብ እንደተገመደ ገመድ ሶስት ሠዎች ጠንካራ ናቸው ፡፡” (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

በሦስት የተገመደ ገመድ ፈጥኖ አይበጠስም

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “በሦስት ድርብ የተገመደ ገመድ ሠዎች በቀላሉ አይበጥሱትም”