am_tn/ecc/04/09.md

1.2 KiB

አንዱ ብቻውን ሆኖ በወደቀ ጊዜ……ወዮለት

ወዮለት የሚለው ቃል መከራ እንደሚከተለው ለማሳየት ነው፡፡ ተርጓሚ “አንዱ ብቻውን ሆኖ በወደቀ ጊዜ ሀዘንተኛ ነው( ይሆናል)”

ሁለቱ በአንድነት ቢተኙ ይሞቃቸዋል

ፀሓፊው የሚናገረው ሁለት ሰዎች በቀዝቃዛ ሌሊት አንዱ ሌላኛውን ያሞቃል ተርጓሚ “ሁለት ሰዎች በሌሊት አብረው ቢተኙ ሊሞቁ ይችላሉ”

አንድ ብቻውን ግን እንዴት ይሞቃል?

ይህ ስለተኛ ሠው ይገልፃል፡፡ ፀሃፊው ይህን የግነት ጥያቄ የተጠቀመው አንድ ሰው ብቻውን ቢተኛ እንደማይሞቀውና ሁለት ሲሆኑ ግን አንዱ ሌላኛውን ሊያሞቀው እንደሚችል አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በ ዓረፍተ ነገር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰው ብቻውን ሲሆን አይሞቀውም” ወይም “ብቻውን የሚተኛ ሰው አይሞቀውም” ( የግነት ጥያቄ ተመልከት)