am_tn/ecc/04/07.md

1.7 KiB

ከንቱን ነገር(ከንቱነት)

“ያለ ትርፍ እርባና ቢስ መሆን”

ደግሞ ከንቱ

“አሁንም ደግሞ የሚጠፋ ተን” ፀሓፊው እርባና ቢስና ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ከንቱ እንደሆኑ ይናገራል፡፡ የመክብብ 1፡14 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ“ አሁንም እንደ ከንቱ እርባና ቢስ የሆኑ ነገሮች” ወይም “አሁንም ትርጉም የለሽ ነገሮች፡፡” (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

ከፀሃይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉ ነገሮችን ይገልፃል፡፡ የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “በምድር ላይ” (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)

ልጅም ሆነ ወንድም የለውም

ይህ ሰው ቤተሰብ የለውም ተርጓሚ “እሱ ቤተሰብ የለውም”

ዓይኖቹ………አይጠግቡም

ይህ አንድ ሙሉ ሰው ለምኞቱ አፅንኦት ለመስጠት በዓይኖቹ ይወከላል፡፡ ተርጓሚ “እሱ አልረካም/ አልጠገበም”

ለማን እደክማለሁ ሰውነቴንስ መልካሙን ነገር ለምን እነፍጋታለሁ?

እኔ በጣም ተግቼ ሰውነቴን ካላስደሰትኩ ትርፍ የሚያገኘው ማን ነው?

ከንቱ

ፀሓፊው እርባና ቢስና ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ከንቱ እንደሆኑ ይናገራል፡፡ የመክብብ 1፡14 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “እንደ ከንቱ እርባና ቢስ” ወይም “ትርጉም የለሽ” (ዘይቤአዊ ተመልከት)