am_tn/ecc/04/04.md

1.4 KiB

በባልንጀራውም ዘንድ ቅንዓት ………አየሁ

ቅንአት የሚለው ቃል እንደ ቅፅል ተገልጾ ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ባልንጀራውን ቀናተኛ አደረገ” (ረቂቅ ስም ተመልከት)

በባልንጀራውም ዘንድ ቅንዓት

  1. የጎረቤት ባልንጀራ፡ በጎረቤት ባልንጀራውን ንብረት ይሆናል
  2. የጎረቤት ባልንጀራ ፡በጎረቤቱ የእኛ ጥበብ ይሆናል

ከንቱ ንፋስንም እንደመከተል ነው

እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች ሲሆኑ እርባና ቢስ ስለሆኑ ነገሮች አጽንኦት የሚሰጥ ሀሳብ ነው፡፡ (ተመሳሳይ ተመልት)

ከንቱ

“ተን” ፀሃፊው እርባና ቢስና ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ተን (ከንቱ) እንደሆኑ ይናገራል የመክብብ 1፡14 ትርጉምን ተመልከት ፡፡ ተርጓሚ እንደ ከንቱ እርባና ቢስ ወይም ትርጉም የለሽ (ዘይቤአው ተመልከት)

ነፋስን እንደመከተል

ፀሃፊው ሰዎች የሚያደርጉት ሁሉ ነፋስን ለመቆጣጠር እንደ መሞከር እርናባ ቢስ መሆኑን ይናገራል የመክብብ 1፡14 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “ነፋስን ለመቆጣጠር እንደመሞከር እርባና ቢስ ነው” (ዘይቤአዊ ተመልከት)