am_tn/ecc/04/02.md

914 B

እስከ ዛሬ በሕይወት ካሉት

በሕይወት የሚለው ቃል በሕይወት ያሉትን ይወክላል፡፡ እስከ ዛሬ የሚለው ሐረግ ደግሞ አሁንም በሕይወት ያሉትን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “እስከ ዛሬ በሕይወት ያሉትን ሰዎች”

ከሁለቱ ይልቅ ገና ያልተወለደው………..ይሻላል “ገና ያልተወለደው ከሁለቱ ይሻላል” ከእነዚህም ከሁለቱ

ይህ ሐረግ የሞቱትንና በሕይወት ያሉትን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “ሁለቱም እነዚህ የሞቱትም እነዚህ በሕይወት ያሉት”

ከፀሃይ በታች

ይህ በምድር የተደረጉትን ይገልጻል (ይወክላል) የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ “በምድር ላይ” (ፈሊጣዊ ተመልከት)