am_tn/ecc/04/01.md

690 B

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ ስለተደረጉት ነው፡፡ የመክብብ 1፡3 ትርጉም ተመልከት ተርጓሚ "ከፀሐይ በታች"

እነሆም……..እንባ

“ተመለከትኩ አየሁም”

የተገፉ ሰዎች እንባ

እዚህ ጋር እንባ ማልቀስን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “የተገፉ ሰዎች ያለቅሱ ነበር”

በሚገፉአቸው እጅ ኃይል ነበረ

ይህ ማለት ገፊዎቻቸው ኃያል ነበሩ ማለት ነው፡፡ እዚህ ጋር “እጅ” የያዘውን ይወክላል፡፡ ተርጓሚ “ገፊዎቻቸው ኃያል ( ኃይለኛ) ነበሩ”