am_tn/ecc/02/26.md

1.3 KiB

እግዚአብሔርን ደስ ለሚያስኘው ሰው ይሰጥ ዘንድ

ይህ ኃጢያተኛው የሚያከማቸውን ሰጪው ማን እንደሆነ በግልፅ ሳይናገር መተርጎም ይቻላል፡፡ ተርጓሚ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘው ሰው ይሰጠው ዘንድ (ይኖረው ዘንድ)

ከንቱ ነፋስንም እንደመከተል ነው

ይህ ዘይቤአዊ ንግግር ሀሳቡ ነገሮች እርባና ቢስና ከንቱ እንደሆኑ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡

ከንቱ

"ተን" ፀሐፊው የሚናገረው እርባና ቢስና ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ከንቱ እንደሆኑ አድርጎ ነው፡፡ የመክብብ ፡1፡14፡ ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ "እንደ ከንቱ እርባና ቢስ" ወይም "ትርጉም የለሽ" (ዘይቤአዊ ንግገር ተመልከት ) ነፋስን እንደመከተል ፀሐፊው ሰዎች ነፋስን ለመቆጣጣር እንደሚሞክሩ እንዲሁ የሚሰሩት ነገር ሁሉ እርባና ቢስ መሆኑን ይነገራል ፡፡ የመክብብ ፡1፡14፡ ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ "ነፋስን እንደመቆጣጣር ያክል እርባና ቢስ ናቸው፡፡" (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)