am_tn/ecc/02/24.md

775 B

የእግዚአብሔር እጅ

እዚህ ጋር እግዚአብሔር እንዴት ለህዝቡ እንደሚያዘጋጅ አፅንኦት ለመስጠት በእጅ ይገለፃል፡፡ ተርጓሚ ከእግዚአብሔር

ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስ ብሎትም ተድላን የቀመሠ ማን ነው?

ፀሐፊው ይህን የግነት ጥያቄ ከእግዚአብሔር አቅርቦት በስተቀር ተድላ ሊኖር እንደማይችል አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ ከእግዚአብሔር ካልሆነ በስተቀር ማንም ሊበላ ወይም የትኛውንም አይነት ተድላ ማግኘት አይችልም፡፡