am_tn/ecc/02/19.md

1.6 KiB

ጠቢብ ወይም ሰነፍ እንዲሆን የሚያውቅ ሰው ማን ነው?

ፀሐፊ ይህን የግነት ጥያቄ ሀብቱን ስለሚወርሰው ሰው ባህርይ ማንም እንደማያወቅ አፅንኦት ለመስጠት ነው ፡፡ ተርጓሚ "ጠቢብ ወይም ሰነፍ ስለመሆኑ ማንም ስለማያውቅ" (የግነት ጥያቄን ተመልከት)

እንዲሆን

የፀሐፊውን ወራሽ ማንነት ይገልፃል፡፡

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉ ነገሮችን ሁሉ ይገልፃል የመክብብ ፡1፡3፡ትርጉምን ተመልከት ፡፡ ተርጓሚ "በምድር ላይ "(ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)

በድካም ሀብትና ጠቢብ ብሆን ሀብት በድካሜ

እዚህ ጋር የፀሐፊው "ድካም "እና ጥበብ እራሱንና በጥበብ የሠራቸውን ነገሮች ይወክላሉ፡፡ ምናልባት በትክክል ለሠራቸው ሕንፃዎች ገነ ይኖረው ይሆናል ተርጓሚ "ለመገንባት፤በጥበብና በጣም እንደደከምኩበት"

ከንቱ

ፀሐፊው እርባና ቢስና ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ተን (ከንቱ) እንደሆኑ ይናገራል፡፡ የመክብብ ፡1፡14፡ ትርጉም የለሽ (ዘይቤአዊ ተመልከት)

ልቤን ---- ድካም ሁሉ

እዚህ ጋር ፀሐፊው ለሥሜቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይወክለል፡፡ ተርጓሚ "መድከም ጀመርኩ " ወይም "ተስፋ መቁረጥ ጀመረኩ"