am_tn/ecc/02/17.md

1.4 KiB

የተሠራው ሥራ ሁሉ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል ፡፡ ተርጓሚ "ሠዎች የሚሰሩት ሥራ ሁሉ"

ከብዶኛልና

"አስቸግሮኛልና "

ከንቱ ነፋስንም እንደመከተል ነው፡፡

እነዚህ ሁለቱ ሐረጎች ዘይቤአዊ ሲሆኑ እርባና እና ከንቱ ስለሆኑ ነገሮች አፅንኦት የሚሰጥ ሀሳብ ነው፡፡

ከንቱ

"ተን "ፀሐፊው እርባና ቢስን ትርጉም የሌላቸው ነገሮች ተን (ከንቱ) እንደሆኑ ይናገራል፡፡ የመክብብ 1፡14፡ ትርጉምን የለሽ"(ዘይቤአዊ ተመልከት)

ነፋስን እንደመከተል

ፀሐፊው የሚናገረው ሰዎቸ የሚያደርጉት ሁሉ ነፋስን ለመቆጣጠር እንደመሞከር እርባና ቢስ ነው ፡፡ የመክብብ ፡1፡14፡ ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ "ነፋስን እንደመቆጣጠር ያክል እርባና ቢስ ነው" (ዘይቤአዊ ተመልከት)

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉ ነገሮችን ሁሉ ይገልፃል፡፡ የመክብብ ፡1፡3፡ ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ "በምድር ላይ" (ፈሊጣዊ ንግግር ተመልከት)

ከእኔ በኋላ ለሚመጣው ሰው

"ከእኔ በኋላ ለሚወርሰው ሰው"