am_tn/ecc/02/13.md

1.2 KiB

ብርሃን ከጨለማ እንደሚበልጥ እንዲሁ ጥበብ ከሥንፍና

ይህ ንግግር ብርሃን ከጨለማ እንደሚሻል በማነፃፀር ጥበብ ከሥንፍና እንደሚሻል ያሳያል፡፡ (ንግግር ተመልከት)

የጠቢብ ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው

ይህ ጠቢብ ሰው ለመንገዱ ወዴት እንደሚሄድ አትኩሮት በመስጠት በጥበብ እንዴት እንደሚሄድ የሚናገር ነው፡፡ ተርጓሚ ጠቢብ ሰው ወዴት እንደሚሄድ አይኖቹን እንደሚጠቀም አይነት ሰው ነው፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

ዓይኖቹ በራሱ ላይ ናቸው

ይህ ፈሊጣዊ ንግግር ነው ተርጓሚ ለማየትና ለመመልከት ትኩረት ይሰጣል

ሰነፉ ግን በጨለማ ይሄዳል

ይህ ሰነፉ የሚወስነውን ያልተገባ ውሳኔ በጨለማ ውስጥ ከሚሄድ ሰው ጋር ያነፃፅራል (ያወዳድራል) ተርጓሚ "ሰነፉ በጨለማ ወስጥ እንደሚሄድ አይነት ሰው ነው"(ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

ተመሳሳይ ክስተት

ሞት