am_tn/ecc/02/07.md

1.4 KiB

የቤት ውልድ ባሪያዎችም ነበሩኝ

"በቤት ውስጥ የተወለዱ ባሪያዎች ነበሩኝ " ወይም "ባሪያዎች ልጃች ወልደው እነርሱም ባሪያዎች ነበሩ"

ከነበሩት ሁሉ ይልቅ

ግልፅ የሆነ ግሥ ሊቀርብ ይችላል ፡፡ ተርጓሚ "ማንም ከነበረው በላይ "ወይም ማንም የትኛውም ንጉሥ ከነበረው በላይ"

የከበረውንም የነገሥታትና የአውራጃዎችን መዝገብ

ይህ የሚገልፀው የጎረቤት ሀገሮች ለእሥራኤል ንጉሥ ተገደው ይከፍሉት የነበረውን ወርቅና ሀብት ነው፡፡ ተርጓሚ ከነገሥታትና ከአውራጃ ገዥዎች መዝገብ አገኘው፡፡

አውራጃዎች

እዚህ ጋር "አውራጃዎች"የክፍለ-ሀገር ገዥዎችን ይወክላሉ ፡፡ተርጓሚ "የክፍለ-ሀገር ገዥዎች"

የሰዎች ልጆችንም ተድላ ……. የብዙ ሴቶችም

ይህ ማለት አንድ ሰው ልክ ከሴቶች ጋር ሲተኛ የሚያገኘውን እርካታ ያክል ከብዙ ሴቶች ጋር በመተኛት ደስ ይሰኝ ነበር፡፡ ተርጓሚ "ሰው ከሴት ጋር በመተኛት እንደሚደሰተው እንዲህ ከብዙ ሴቶች ጋር በመተኛት እጅግ እደሰት ነበር ፡፡