am_tn/ecc/02/04.md

885 B

ቤቶችንም አደረግሁ ወይንም ተከልሁ አትክልትንና ገነትን አደረግሁ

ምናልባት ፀሐፊው ሌሎች ሥራውን አንዲሠሩ ተናግሮአል፡፡ ተርጓሚ ቤትን የሠሩልኝና ወይንም የተከሉ ሰዎች ነበሩኝ ፡፡ አስተከልኩአቸው አስደረኩአቸው ፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

አትክልትንና ገነትን

እነዚህ ሁለት ተመሣሣይ ትርጉም ሲኖራቸው የሚገልፁትም የሚያምር የፍራፍሬ እርሻ ተክል (ዛፍን)ነው፡፡

ዘፎችን አጠጣበት ዘንድ

"ለዛፎች ውሃ አቀርብ ዘንድ"

በድር የተተከሉትንም ዛፎች

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል ፡፡ ተርጓሚ "ዛፎች ያሉበት (የሚያድጉበት) ዱር"