am_tn/ecc/02/03.md

1.1 KiB

እስካይ ድረስ ልቤ

ይህ ሐሳብ (ንግግር ) የሚናገረው ላይታዪ ነገር በጣም ማሰብን ያሳያል፡፡ ስሜቱና ሐሳቡ ልቡ የሆኑ ያክልም ፀሐፊው ይናገራል፡፡

ሰውነቴን በወይን ጠጅ ደስ ለማሰኘት

"ሰውነቴን" የሚለው ቃል በቀላል ሐረግ ሊገለፅ ይችለል፡፡ ተርጓሚ "እራሴን ደስ ለማሰኘት ወይን ጠጅ መውሰድ (መጠቀም) (ረቂቂ ስም ተመልከት)

ልቤ በጥበብ እየመራኝ

ፀሐፊው የተማረን ጥበብ በሰው አስመስሎ ልክ የሆነ ሰው እንደመራው እንዴት ሊመራው እንደነበረ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ "ጥበበኞች ስላስተማሩኝ ነገሮች አሰብኩ" (ሕይወት ክል ነገሮቸን በሰው ማስመሰል ተመልከት )

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ ስለሆኑት ነገሮች ሁሉ ይገልፃል ፡፡ ተርጓሚ "በምድር ላይ"

በሕይወታቸው ዘመን ሁሉ

"በሕይወት እያሉ"