am_tn/ecc/02/01.md

1.6 KiB

እኔ በልቤ አልሁ

እዚህ ጋር ፀሐፊው ለስሜቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ"ለራሴ አልኩ "

በደስታም እፈትንሃለሁ

እዚህ ጋር እራሱን በሦስተኛ ወገን ይናገራል ፡፡ መልካም ደስታ የሚለው ቃልም እንደ ቅፅል ሊገለፅ ይችለል ፡፡ ተርጓሚ" እራሴን ደስታ በሚሰጡኝ ነገሮች እፈትናለሁ "(ረቀቅ ስሞች ተመልከት) መልካም የሚለው ቃል በግስ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "በሚያስደስቱም ነገሮች ሐሴት አደርጋለሁ፡፡"(ረቂቂ ስም ተመልከት)

ይህም ደግሞ እነሆ ከንቱ ነበር

ይህ ደስታ ልክ እንደ ተን ጊዜአዊ አንደሆነና ለተወሰነ ጊዜ ብቻ እንደሆነ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ ይህም ልክ እንደ ተን ጊዜአዊና ለአጭር ጊዜ ብቻ ነው፡፡ (ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)

ሳቅን "ዕብድ ነህ" አልሁት

በትምህረተ ጥቅስ ውስጥ ያለው ሐሳብ ቀጥተኛ ባልሆነ መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ "በነገሮች ላይ መሣቅ እብደት ነው አልሁ"(ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ ጥቅስ ተመልከት)

ምን ታደርጋለህ?

ፀሐፊው መልካም (እርካታ) እርባና ቢስ እንዲሆንና አፅንኦት ለመስጠት የግነት ጥያቄን ይጠቀማል ፡፡ የግነት ጥያቄን ተመልከት)