am_tn/ecc/01/12.md

2.1 KiB

ልቤን አተጋሁ

እዚህ ጋር ፀሐፊው "ልብ"ን የተጠቀመው ለስሜቱ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ተርጓሚ "ቆራጥ ሆንኩ" ወይም እራሴን አፀናሁ፡፡"

እመረምርና እፈልግ ዘንድ

እነዚህ ሁለቱ ቃላት ተመሳሳይ ሲሆኑ ተግቶ እንዳጣ አፅንኦት ለመስጠት ነው ፡፡

ከሰማይ በታች

ይህ ምድር ላይ የተደረጉትን ነገሮች ሁሉ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ምድር ላይ"

ለሰው ልጅ

"የሰው ዘር" ( የሰው ልጅ )

የተወራውን ሥራ ሁሉ

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል ፡፡ ተርጓሚ "ሰዎች የሚያደርጉት ሁሉ "

ከፀሐይ በታች

ይህ ምድር ላይ የተደረጉትን ነገሮች ሁሉ ይገልፃል፡፡ የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ "በምድር ላይ" (ፈሊጣዊ ተመልከት)

እነሆ

ፀሐፊው ይህን ቃል የተጠቀመው ቀጥሎ ለሚናገረው ንግግር ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡ ተርጓሚ "በእርግጥ " "በእውነት " (ፈሊጣዊ ተመልከት )

ሁሉ ከንቱ ነፋስንም እንደመከተል ነው

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ዘይቤኣዊ ሲሆኑ ነገሮች ሁሉ ከንቱና የማይረቡ መሆናቸውን አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡

ሁሉ ከንቱ ነው

"እንደተን ብቻ " ተርጓሚው ስለማይጠቅሙና ትርጉም ስለሌላቸው ነገሮች ንፋስን ለመቆጣጠር ሊሞክሩ እንደፈለጉ ይናገራል፡፡ ተርጓሚ "ጥቅም የሌላቸው ነገሮች ንፋስን ለመቆጣጠር ሲሞክሩ" (ዘይቤአዊ ተመልከት )

ጠማማ ይቀና ዘንድ አይችልም ጎዶሎም ይቆጠር ዘንድ አይችልም

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "የተጣመመን ነገር ሰዎች ሊያቀኑ አይችሉም የሌለን ነገር መቁጠር አይችሉም፡፡"