am_tn/ecc/01/09.md

1.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ

በጆሮ በሚሰማው ነገር ሁሉ እርሱ የሚሆን ነው ሰውና ድርጊቶቹን ተመልከት ምንም አዲስ ነገር የለውም ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ " ከዚህ በፊት የሆነው ነገር ሁሉ ተመልሶ ወደፊት ይሆናል "

ከፀሐይ በታች

ይህ ምድር ላይ የተደረጉትን ነገሮች ሁሉ ይገልፃል፡፡ የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት፡፡ ተርጓሚ "በምድር ላይ"

ማንም እነሆ ይህ ነገር አዲስ ነው ይል ዘንድ ይችላልን?

ይህ የግነት ጥያቄ የተጠየቀው የሰው ልጅ አዲስ ነገር አለ ማለት እንደማይችል አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ በአረፍተ ነገር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "ይህ ነገር አዲስ ነው የሚባል ነገር የለም " ( የግነት ጥያቄ ተመልከት )

ይል ዘንድ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "የሆነ ሰው ሊናገር ያለው ነገር "

እርሱ የሚደረግ ነው

ጥገኛ ሊቀርብ ይችላል ተርጓሚ "ሰዎችም አያስተውሉአቸውም "