am_tn/ecc/01/07.md

743 B

አጠቃላይ መረጃ

ፀሐፊው ስለተፈጥሮ ስርዓት ግንዛቤውን ( ማስተዋልን ) ቀጥሏል፡፡ ነገር ሁሉ ያደክማል

"ሁሉም ነገር አድካሚ ይሆናል

የሰው ልጅ እነዚህን ነገሮች ለመግለፅ ስለማይችል መሞከሩ ዋጋ የለውም፡፡"

ዓይን ከማየት አይጠግብም

እዚህ ጋር ዓይን የሚወክለው ሙሉ ሰውን ነው፡፡ ተርጓሚ የሰው ልጅ በዓይን በሚያየው ነገር አይረካም

ጆሮም ከመስማት አይሞላም

እዚህ ጋር "ጆሮ" የሚወክለው ሙሉ ሰው ነው፡፡ ተርጓሚ የሰው ልጅ በጆሮ በሚሰማውም አይደሰትም