ፀሐፊው በተረዳው መልኩ ተፈጥሮአዊ የሕይወት ሥረዓትን እያቀረበ ( እየገለፀ ) ነው፡፡
ይህ ፀሐይን በሠው አስመስሎ ከገባችበት ወደምትጠልቅበት በፍጥነት ወጥታ እንድትሄድ እንዴት በቀኑ መጨረሻ እንደምትጠልቅና በፍጥነት ዳግም መልሳ እንደምትወጣ የሚናገር ሃሳብ ነው፡፡( በሰው ማስመሰል ተመልከት )