am_tn/ecc/01/01.md

1.6 KiB

እንደ ተን (ከንቱ) እንፋሎት እንደ ንፋስ ሽዉታ ሁሉም ነገር ጠፊ ነው

ይህ የሚናገረው እንዴት በሕይወት ወስጥ ሁሉም ነገር እንደ ተን ወይም ንፋስ ሽዉታ ጠፊ እንደሆነና ዘላቂ እሴት ወይም ጥቅም እንደሌለው ነው፡፡ ተርጓሚ "እንደ ተን (ከንቱ) እንፋሎት አላፊ እንደ ንፋስ ሽዉታ ጠፊ ሁሉም አላፊና ዘላዊ እሴት ወይም ጥቅም የለውም"

ከፀሐይ በታች ……. የሰው ትርፍ ምንድር ነው?

ፀሐፊው ይህን የግነት ጥያቄ የተጠቀመው የሰው ድካሙ ከንቱና ዘላቂ ትርፍ እንደሌለው አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ጥያቄው በአረፍተ-ነገር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "ከፀሐይ በታች የሰው ልጅ ትርፍ የለውምን "(የግባት ጥያቄ ተመልከት)

ከፀሐይ በታች …….. የሰው ትርፍ ምንድነው ?

ፀሐፊው በተጋነነ መልኩ የጠየቀበት ምክንያት የሠው ሥራ እርባና ቢስና ዘለቄታዊ ፍፃሜ እንደሌለው አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ አንድ በአረፍተ ነገር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "ከፀሐይ በታች የሰው ልጅ ትርፍ የለውም" ( የተጋነነ ጥያቄ ተመልከት )

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉትን ነገሮች ሁሉ የሚገልፅ ሐሳብ ነው፡፡