am_tn/deu/32/39.md

795 B

እኔ፣ እኔ እንኳን

“እኔ፣ እኔ ራሴ” ወይም “እኔ፣ እኔ ብቻዬን”። እግዚአብሔር እርሱ ብቻ አምላክ መሆኑን አጽንዖት ለመስጠት “እኔ”ን ይደጋግማል።

እጄን ወደ ሰማይ አንሥቼ እናገራለሁ

“እጄን ወደ ሰማይ አንሥቼ እምላለሁ” ወይም “ምያለሁ”። እጅን ማንሣት የመማል ምልክት ነው።

ለዘላለም እንደምኖር

“ለዘላለም መኖሬ እርግጥ የመሆኑን ያህል” ወይም “ማለቂያ በሌለው ሕይወቴ እምላለሁ”። በዘዳግም 32፡41-42 የተናገረው እንደሚፈጸም ይህ አነጋገር እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያረጋግጣል።