am_tn/deu/32/36.md

490 B

እግዚአብሔር ለሕዝቡ ፍትሕን ይሰጣልና

የነገር ስም የሆነው “ፍትሕ” እንደ ቅጽል ወይም ተውሳከ ግሥ ሆኖ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ለሕዝቡ ፍትሐዊ የሆነውን ነገር ያደርግላቸዋል” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

ለአገልጋዮቹ ይራራል

“አገልጋዮቹን መርዳት እንዳለበት ይሰማዋል”