am_tn/deu/32/32.md

1.2 KiB

ወይናቸው ከሰዶም ወይን ይመጣልና -- ዘለላቸው መራራ ናቸው

ሙሴ ሐሰተኛ አማልክት የሚያመልኩ ጠላቶችን በሰዶም ገሞራ ከኖሩት ክፉ ሕዝቦች እና መርዛማ ፍሬ ከሚያፈሩ የወይን ሐረጎች ጋር ያነጻጽራቸዋል። ይህ ማለት እስራኤላውያን በዙሪያቸው እንዳሉት ሕዝቦች ለማድረግ ከጀመሩ ጠላቶቻቸው ክፉዎች ስለሆኑ እስራኤላውያንን ለሞት ያበቋቸዋል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ወይናቸው ከሰዶም ወይን እና ከገሞራም እርሻ ይመጣል

ወይን ለሕዝብ ወገን ዘይቤአዊ አነጋገር ነው። “ወይናቸው በሰዶምና ገሞራ ይበቅል የነበረው ወይን ቅርንጫፉ ነው” ወይም አ.ት፡ “በሰዶምና ገሞራ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች እንዳደረጉት በተመሳሳይ መንገድ ክፉ ያደርጋሉ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ዘለላዎቻቸው

“የወይን ዘለላዎቻቸው