am_tn/deu/32/30.md

1.1 KiB

እግዚአብሔር አሳልፎ ካልሰጣቸው -- አንዱ አንድ ሺህ ማሳደድ እንዴት ይችላል

ሙሴ ጠላቶቻቸው ለምን እንዳሸነፏቸው ለማስተዋል ጥበበኞች ስላለመሆናቸው ጥያቄን በመጠቀም ሕዝቡን ይገስጻቸዋል። ይህ ጥያቄ ክፍት በሆነው ተለዋዋጭ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ውስጥ እንዳለው መግለጫ ሊተረጎም ይችላል። (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

አንዱ አንድን ሺህ እንዴት ሊያሳድድ ይችላል፣ ሁለቱ አሥር ሺዎችን እንዲሸሹ ማድረግ እንዴ ይቻላቸዋል?

በውስጠ ታዋቂነት ያለውን መረጃ ግልጽ ልታደርገው ትችላለህ። አ.ት፡ “1 የጠላት ወታደር የእናንተን 1000 ሰዎች እንዴት ሊያሳድድ ቻለ፣ 2 የጠላት ወታደሮችስ የእናንተን 10000 ሰዎች እንዲሸሹ ለማድረግ እንዴት ቻሉ” (See: Numbers and Ellipsis)