am_tn/deu/32/28.md

762 B

ምነው ጥበበኞች በሆኑ፣ ይህንን ያስተውሉ ዘንድ፣ የሚመጣባቸውን ፍርድ ያውቁ ዘንድ

ሙሴ እውነት እንዲሆኑ የሚመኛቸውን አንዳንድ ነገሮች ይናገራል፤ ይሁን እንጂ ጥበበኞች እንዳልሆኑና አለመታዘዛቸው እግዚአብሔር ይህንን ጥፋት እንዲያመጣባቸው እንደሚያደርገው እንዳልተገነዘቡ ያውቃል። (See: Hypothetical Situations)

የሚመጣባቸው ፍርድ

የነገር ስም የሆነው “ፍርድ” እንደ ግሥ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “በእነርሱ ላይ ሊደርስባቸው ያለ” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)